የመጽሔት ህትመት ግዥ 09/2018
Assosa University
Tender Information
| Title | የመጽሔት ህትመት ግዥ 09/2018 |
| Description | የመጽሔት ህትመት ግዥ 09/2018 |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0043-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-11-30 11:47:02 |
| Invitation Date | 2025-11-29 11:47:02 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | assosa dam, Room G+1B4 NO 122 asosa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: -pir@asu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Attach Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Attach Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Attach Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Attach Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Tin no
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የእቃ መያዣያ ቦርሳ ግዥ ከጥጥ የተሰራ ጠንካራ ጨርቅ የሆነ የባግራወንዱ ከለር ነጪ ከጥቁር ሰማያዊ የሚሰራ መያዣዎችዉች ሁለት ጠንካራ ማንጠልጠያ ያለዉ በዚፕ የሚዘጋ ከጠንካራ እቃ የሚዘጋጅ ስፋቱ 30 ሴንቲ ሜትር እና ቁመቱ 25 ሴንቲ ሜትር ከፊት ለፊቱ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሎጎ ያለበት ማሀሉ 3ኛዉ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የአፕላይድ ሳይንስ ፎረም እና አሶሳ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኢትዮጲያ የሚል ከታች ታህሳስ 17 እስከ 18 2025 እ.ኤ.አ በሚል የሚሰራ ይሆናል፡፡ አብስትራክት መጽሔት ህትመት ከቨር ፔጁ 250 ግራም አርት ወረቀት ሆኖ ላሚኔትረድ የሆነ ፣150 ግራም የዉስጥ ወረቀት የሆነ እና አርት ወረቀቱ ላሚኔትድ ሆኖ ዋተር ፕሩፍ የሆነ፣ባለሙሉ ቀለም ፣የገጽ ብዛት 20 የሚሰራ ይሆናል፡፡
አሸናፊ ድርጅ አቅርቦቶችን በተጠየቀዉ መስፈርት መሰረት ቆጥሮ ማስረከብ አለበት፡፤
አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያዉን የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
