Tender Detail

Tender Details

  • Company Assosa University
  • Address admin building, Assosa, Ethiopia, Phone: +251577751009
  • Website
  • Deadline24 Sep 2024, 12:30 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Others

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መመገቢያ ካርድ/STUDENT᾽S MEAL CARD/

Assosa University


Tender Information

Titleአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መመገቢያ ካርድ/STUDENT᾽S MEAL CARD/
Descriptionአሶሳ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መመገቢያ ካርድ/STUDENT᾽S MEAL CARD/ ለመደበኛ ተማሪዎች ከመስከረም እስከ የካቲት (6ወራት) የወረቀቱ ዓይነት በባላክሮን የቀበሌ መታወቂያ ዓይነት የሚሰራ ሆኖ በየወሩ ከ1-30 የተጻፈበት በጀርባው ውጫዊ ላይ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሎጎ እና አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የሚል የተጻፈበት በተጨማሪም፤ ማሳሰቢያ ተብሎ 1. ወደ መመገቢያ አዳራሽ ሲገባ ካርድ ማሳየት ግዴታ ነው፤ 2. ካርድ ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ በምትኩ 50 ብር ክፊያ ይጠይቃል፡፡ 3.ካርዱ የሚያገለግለው ለአንድ ሴሚስቴር ብቻ ነው፡፡ 4 ሚል ካርዱን ለሌላ አሳልፎ መስጠት የተከለከለ ነው፡፡ Notes; 1. the meal card should be renewed in each semester 2. Giving meal card to others is strictly forbidden 3.If you lose your meal card you will pay fifty(50) birr to get others. አሸናፊው ድርጅት ናሙናውን በቴሌግራም ወይም በአካል አይቶ መስራት አለበት
Procuring EntityAssosa University
Reference NoASU-NCB-G-0003-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-09-24 12:30:00
Invitation Date2024-09-23 16:30:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:admin building, Room 236
Assosa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 577751009
Email: pro.asu.123@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 18, Postal Code: 18

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ የዋጋ ማቅረቢያውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብት አለው፤
ማሳሰቢያ፤አሸናፊ የሆነ ድርጅት ዕቃዎቹን በራሱ ትርንስፖርት አጓጉዞ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ድረስ አቅርቦ ያሰረክባል፡፡
Save Tender