ደረጃውን የጠበቀ የጠረጴዛ ተቀማጭ ሶፍት
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ደረጃውን የጠበቀ የጠረጴዛ ተቀማጭ ሶፍት |
| Description | ደረጃውን የጠበቀ የጠረጴዛ ተቀማጭ ሶፍት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0020-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-09-26 09:00:00 |
| Invitation Date | 2024-09-24 08:30:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ አካባቢ ሴንጅ ዮሴፍ ትምህት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ህንፃ ላይ, Room 4th Floor Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordop@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተወዳዳሪ ድርጅቶች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ናሙና ያመጣ ተወዳዳሪ ናሙና ስለማምጣቱ ቀርቦ በፊርማ ማረጋገጥ አለበት፡፡ ናሙና ያላመጣ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡ አሸናፊ የሆነው አቅራቢ አሸናፊ የሆነበትን ሦፍት ባቀረበው ናሙና መሠረት በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
