Procurement of Liquid nitrogen oils 002/2018/ለፈሳሽ ናይትሮጅን ዘይቶች ግዥ 002/2018
Livestock Development Institute
Tender Information
| Title | Procurement of Liquid nitrogen oils 002/2018/ለፈሳሽ ናይትሮጅን ዘይቶች ግዥ 002/2018 |
| Description | Procurement of Liquid nitrogen oils 002/2018/ለፈሳሽ ናይትሮጅን ዘይቶች ግዥ 002/2018 |
| Procuring Entity | Livestock Development Institute |
| Reference No | LDI-NCB-G-0064-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-12 16:00:00 |
| Invitation Date | 2025-12-06 10:22:30 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | addis abeba kality ROD, Room 003 Akakiy Kality sub city, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 977148014 Email: mameabate321@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 22692, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማንኛውም ተወዳዳሪ በተቀመጠው የዕቃ ዝርዝር መግለጫ መሰረት ዋጋ መስጠት ይኖርበታል።
ማንኛውም ተጫራች ናሙና ማቅረብ አለበት።
አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ኢንስቲትዩቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማምጣት አለበት ዕቃውም በተቀመጠው የዕቃ ዝርዝር መግለጫ መሰረት በባለሙያ ተረጋግጦ የምንረከብ ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የፕሮፎርማውን ግዥ ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል።
ማንኛውም ተጫራች ናሙና ማቅረብ አለበት።
አሸናፊ ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ኢንስቲትዩቱ ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማምጣት አለበት ዕቃውም በተቀመጠው የዕቃ ዝርዝር መግለጫ መሰረት በባለሙያ ተረጋግጦ የምንረከብ ይሆናል።
ማሳሰቢያ፡-መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ የፕሮፎርማውን ግዥ ሙሉ በሙሉ/በከፊል የመሰረዝ መብቱ ይጠበቃል።
