ሎት ፡-2 የናፍጣ ጄኔሬተር 100 KW ጥገና
Federal Government Buildings Construction Project Office
Tender Information
| Title | ሎት ፡-2 የናፍጣ ጄኔሬተር 100 KW ጥገና |
| Description | የሞተር ዘይት 25 ሊትር 40 ቁጥር ( የናፍጣ ) ከነጥገናውን ጭምር እቃዎች ግዥ 2. የራይዳተር ውሃ 10 ሊትር ከነ ጥገናውን ጨምሮ እቃዎች ግዥ 3. የሞተር ዘይት ማጣሪያ ( ፊልትሮ) ጥገናውን ጨምሮ እቃዎች ግዥ 4. የናፍጣ ማጣሪያ ( ፊልትሮ ) ጥገናውን ጨምሮ እቃዎች ግዥ 5. የአየት ማጣሪያ ( ዳበራተር ) ጥገናውን ጨምሮ እቃዎች ግዥ 6. የራዲያተር ፕሬጀር ክዳን ( pressvre cup ) ጥገናውን ጨምሮ እቃዎች ግዥ 7. አስትራቾ 10 ኪ.ግ ጥገናው እቃዎች ግዥጥገናውን ጨምሮ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Federal Government Buildings Construction Project Office |
| Reference No | BCPO-NCB-NC-0003-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-10-07 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-10-04 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Mexico near of dashn bank heed Quarter, Room 1ST Floor /Room 003 ADISE ABEBA , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 118695031 Email: Senayit@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 24134/1000, Postal Code: 0 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: valid trade license
- •Vat Registration Certificate: vat registration certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: valid tax clearance certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ሲሆን የጄነረተር ጥገናው ከታች የተዘረዘሩትን እቃዎችን በመቀየር እና ዋጋ ሲሞላ የእጅ ዋጋ ያካተተ መሆን አለበት፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ሁሉም አቅራቢዎች የሚቀየሩትን ዕቃዎች ዋጋ መሙላት ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የሚቀየሩ እቃዎችን በተመለከተ በሚቀርበው የግዥ ሰነድ/ደረሰኝ/ መሰረት የሚወራረድ ይሆናል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
ሁሉም አቅራቢዎች የሚቀየሩትን ዕቃዎች ዋጋ መሙላት ይጠበቅበታል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የሚቀየሩ እቃዎችን በተመለከተ በሚቀርበው የግዥ ሰነድ/ደረሰኝ/ መሰረት የሚወራረድ ይሆናል፡፡
