Purchase Requisition of construction Material AMU iuc program (የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማር)
Arbaminch University
Tender Information
| Title | Purchase Requisition of construction Material AMU iuc program (የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማር) |
| Description | ጠተየቀውን ማቴሪያል ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩ ተሞልቶ እና በቀረበው ዝረዝር መግለጫ መሠረት መቅረብ አለበት |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0062-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-10-10 10:00:00 |
| Invitation Date | 2024-10-04 00:48:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 916873478 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱን የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ AMU iuc program (የተለያዩ ቁጥር ያላቸው ሚስማሮች ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ ) አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡ ማሣሰቢያ ፡- የ2017 የታደሰ ታክስ ክሪላን በኖር አለበት በተለይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ እና የሚያስረክቡበትን ቦታ በአፅኖት ተመልክቶ ዋጋ መሙያው ላይ መሙላት አለበት፡- ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል የዋጋ መሙያው ላይ ትሞሉ የ2017 ዓመት የታደሰ መሆን አለበት፡፡
. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል የዋጋ መሙያው ላይ ትሞሉ የ2017 ዓመት የታደሰ መሆን አለበት፡፡
