Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline15 Oct 2024, 1:39 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የ2017ዓ.ም ካላንደር የያዘ አጀንዳ ህትመት ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየ2017ዓ.ም ካላንደር የያዘ አጀንዳ ህትመት ግዥ
Descriptionየ2017ዓ.ም ካላንደር የያዘ አጀንዳ ህትመት
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0074-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-10-15 13:39:00
Invitation Date2024-10-11 09:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ(Having been submitted valid trade license)
  • •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት( VAT registration certificate Having been submitted)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

የኮሚሽኑን አርማና ሎጎ የያዘ • የካላንደር ቁጥሩ በግዕዝና በአረብ ቁጥር ሆኖ የዘመን አቆጣጠሩ እንደ ኢትዮጵያውያን እና ኤሮፓውያን የሆነ • የአጀንዳው መጠን(Size) A5(14.85ሴ.ሜX21ሴ.ሜ) • የአጀንዳው ሽፋን(Cover) ቆዳ(Leather) ሆኖ በዩቪ የሚታተም ሆኖ ከቨሩን የሚያገናኙ ማግኔቲክ ማጣበቂያ ያለው • የአጀንዳው የመጀመሪያ 10(አስር) የውስጥ ገፅ በባለ150ግራም ወረቀት በባለሙሉ ቀለም (Full Color) የሚታተም • የአጀንዳው ሌላው የውስጥ ገፅ በባለ 60(ስልሳ) ግራም ወረቀት ሆኖ በባለአንድ ቀለም ( Color) የሚታተም • አጀንዳው የሚሸፍነው እንደ ኢትዮጵያ ቀን አቆጣጠር ከመስከረም 01 ቀን 2017ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30 ቀን 2018ዓ.ም ሆኖ በአንድ ገፅ ላይ የሁለት ቀን ካላንደር የያዘ • ኮሚሽኑን የሚገልፁ ፎቶዎች፣ፁፎች፣መልዕክቶና መረጃዎችን የያዘ በባለሙሉ ቀለም ህትመት የሚታተም • አጠቃላይ የአጀንዳው ገፅ ብዛት 220(ሁለት ሃያ) የሆነ • የዲዛይን የማስዋብና የኤዲቲንግ ስራን ጨምሮ • የአጀንዳውን ናሙና በጉምሩክ ኮሚሽን ግዥ ክፍል ድረስ በአካል በመቅረብ ማየት ግዴታ ነው ስለማየቱም የፊርማ ማረጋገጫ መስጠት አለበት ናሙና ያላየ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡ • ግዥ ፈፃሚው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender