የውሃ መስመር ዝርጋታ ግዥ/Water supply line procurement
Ministry of Finance
Tender Information
| Title | የውሃ መስመር ዝርጋታ ግዥ/Water supply line procurement |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Ministry of Finance |
| Reference No | MoF-NCB-G-0095-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-12 17:10:46 |
| Invitation Date | 2025-12-11 17:06:46 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | 6KILO, Room 3rd floor AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 912450021 Email: wergeno@mofed.gov.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 100, Postal Code: 100 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
-The procuring entity has the right to cancel this purchase fully or partially.
የተዘረዘሩትን ማቴሪያሎች በመጠቀም ከላይ ያልተቀበረውን የተዘረጋውን ቧንቧ በድሪል የማሰር ስራ መስራት :
የተዘረዘሩትን ሙሉ አክሰሰሪወችን በመጠቀም አስፋልቱን በማሽን ቆርጠ 80 ሳንቲም ጥልቀት ወደታች ቆፍሮ የመዘርጋት ስራ መስራት ፡፡
ከተዘረጋ በሁዋላ መልሶ ሲሚንቶ አሸዋና ጠጠር በመጠቀም በአርማታ አስፋልቱን የመሙላትና የቀሩ ቆሻሻውን የማንሳት ( የማጽዳት )ስራ መስራት
አሸነናፊው አካል በራሱ ባለሙያ ሰርቶ/አሰርቶ ማስረከብ አለበት
በቴክኒክ ባለሙያ የተዘረጋው መስመር ከፓምፑ ወደ ህንፃው ታንከር ላይ መርጨቱ መረጋገጥ አለበት