የመዝገብ ህትመት ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የመዝገብ ህትመት ግዥ |
| Description | የባለ 100 ቅጠል መዝገብ ህትመት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0081-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-10-15 17:00:00 |
| Invitation Date | 2024-10-15 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th Floor አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በህትመት ዘርፍ የታደሰ የንግድ ሥራ ፍቃድ( Having been submitted valid trade license)
- •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት( VAT registration certificate Having been submitted)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• ግዥ ፈፃሚው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• የዲዛይን የማስዋብና የኤዲቲንግ ስራን ጨምሮ
• የመዝገቡ የቅጠል ብዛት ሽፋኑን ሳይጨምር ባለ100(አንድ መቶ)
• በአንዱ ቅጠል ላይ ከፊትም ከኋላም የሚታተም ፅሑፍ እና ሠንጠረዥ ያለው
• በአንድ ቀለም(በጥቁር ቀለም)የሚታተም
• የመዝገቡ ስፋት 35ሴ.ሜ በ39ሴ.ሜ(35ሴ.ሜX39ሴ.ሜ) የሆነ
• የቅጠሉ ውፍረት ባለ 80ግራም
• ሠንጠረዥ እና በሠንጠረዥ ውስጥ የሚታተም ፁሁፍ
• ሽፋኑ (Hard Cover) ጠንካራና (Water Proof) ያለው
• የተቋሙን አርማና ሎጎ የያዘ
• የማረም እና የማስዋብ ስራን ጨምሮ
የህትመት ስራውን አትሞ የጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት
• የዲዛይን የማስዋብና የኤዲቲንግ ስራን ጨምሮ
• የመዝገቡ የቅጠል ብዛት ሽፋኑን ሳይጨምር ባለ100(አንድ መቶ)
• በአንዱ ቅጠል ላይ ከፊትም ከኋላም የሚታተም ፅሑፍ እና ሠንጠረዥ ያለው
• በአንድ ቀለም(በጥቁር ቀለም)የሚታተም
• የመዝገቡ ስፋት 35ሴ.ሜ በ39ሴ.ሜ(35ሴ.ሜX39ሴ.ሜ) የሆነ
• የቅጠሉ ውፍረት ባለ 80ግራም
• ሠንጠረዥ እና በሠንጠረዥ ውስጥ የሚታተም ፁሁፍ
• ሽፋኑ (Hard Cover) ጠንካራና (Water Proof) ያለው
• የተቋሙን አርማና ሎጎ የያዘ
• የማረም እና የማስዋብ ስራን ጨምሮ
የህትመት ስራውን አትሞ የጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት
