lot 62 procurement of የመኪና መለዋወጫ እቃዎች 11
Debark University
Tender Information
| Title | lot 62 procurement of የመኪና መለዋወጫ እቃዎች 11 |
| Description | lot 62 procurement of የመኪና መለዋወጫ እቃዎች 11 |
| Procuring Entity | Debark University |
| Reference No | DKU-NCB-G-0022-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-16 14:37:39 |
| Invitation Date | 2025-12-15 14:37:39 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Northe Gonder, Room 9+2 debark, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 585558032 Email: chalachwmola121@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 90, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ማንኛውም ተጫራች ግልፅ እና ተነባቢ የሆኑ ኦርጂናል ሰነዶቹን ማያያዝ የሚጠበቅበት ሲሆን የቀረበው ማስረጃ የማይነበብ ወይም ግልጽ ካልሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
ማንኛውም ተጫራች በሚወዳደርበት ተመሳሳይ የንግድ ስራ ፍቃድ የታክስ ክሊራንስ ማያያዝ አለበት ወይም የታክስ ክሊራንስ የማያቀርብ ከሆነ የታክስ ክሊራንስ የማያስፈልግ መሆኑን ከሚመለከተው አካል ማስረጃ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን የማይቀርብ ከሆነ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በተዘጋ 30 /ሰላሳ/ ደቂቃ ውስጥ የመክፈቻ ሚስጥር ቁጥር በሲስተሙ ብቻ ሸር ማድረግ ወይም መላክ የሚኖርበት ሲሆን ያላደረገ ተጫራች የጨረታ ሰነዱ ሳይከፈት ቀርቶ የላኩትን ብቻ የምናስተናግድ እና ግምገማው የሚከናወን ይሆናል፡፡
ዩኒቨርስቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡