Tender Detail

Tender Details

  • Company Debre Birhan University
  • Address , Phone: +251912907452
  • Website
  • Deadline17 Dec 2025, 9:40 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የወንበርና ጠረጴዛ ግዥ 2018 ዓ.ም

Debre Birhan University


Tender Information

Titleየወንበርና ጠረጴዛ ግዥ 2018 ዓ.ም
Descriptionየወንበርና ጠረጴዛ ግዥ
Procuring EntityDebre Birhan University
Reference NoDBU-NCB-G-0065-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2025-12-17 09:40:49
Invitation Date2025-12-16 09:40:49
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:DBu, Room G-17
Debre Berhane, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116375879
Email: PPmd@DBu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 445, Postal Code: -

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
 ንብረቱን ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የማያስረክቡ ከሆነ ዋጋ አይሙሉ፡፡
 ለውድድሩ የተጠየቀውን የህጋዊነት ማስረጃዎች በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎን እንዳለ ሆኖ ከተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ውጪ አይለጥፉ፡፡
 ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና ዝርዝር መግለጫው/specification/ በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ ከዝርዝር መግለጫው/specification/ ውጭ ከሞሉ ያስከስሳል፡፡
 ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
 ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender