LTO - የእግር ኳስ መጫወጫ ኳስ ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO - የእግር ኳስ መጫወጫ ኳስ ግዥ |
| Description | እግር ኳስ ለመጫወት አመቺ የሆነ ኳስ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0444-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-17 10:47:55 |
| Invitation Date | 2025-12-16 10:47:55 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Saris road around kadisco mullege building , Room 3rd floor office no 303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708678 Email: mekdilegesse2006@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Visible and Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Visible Vat Registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Visible Business Organization Registration Certificate
- •Other Documents: Taxpayers registration certificate/TIN Certificate/
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በሙሉ የቅ/ጽቤቱ ንብረት ክፍል ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ድርጅት የሚያቀርባቸው ዕቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በዋጋ ማቅረቢያው የሚወዳደሩ ድርጅቶች የተጠየቁት ዕቃዎች እስቶክ/stock/ ሊኖራቸው ይገባል ከዚህ በተጨማሪም በማቅረቢያ ቀን ዕቃዎቹን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
- ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ድርጅት የሚያቀርባቸው ዕቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በዋጋ ማቅረቢያው የሚወዳደሩ ድርጅቶች የተጠየቁት ዕቃዎች እስቶክ/stock/ ሊኖራቸው ይገባል ከዚህ በተጨማሪም በማቅረቢያ ቀን ዕቃዎቹን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
- ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
