Lot 100 Procurement of Air Conditioner Purchase
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | Lot 100 Procurement of Air Conditioner Purchase |
| Description | Lot 100 Procurement of Air Conditioner Purchase |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0408-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-23 15:19:23 |
| Invitation Date | 2025-12-22 15:19:23 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire Dawa, Room 2nd flower Room 3rd Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ እና መግጠም የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን እና ገጠማውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን ፣ በማጓጓዝ እና በመግጠው ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን እና ገጠማውን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን ፣ በማጓጓዝ እና በመግጠው ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
