Lot-6 የኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ /ይባብ ግቢ/
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | Lot-6 የኮንስትራክሽን እቃዎች ግዥ /ይባብ ግቢ/ |
| Description | የኮንስትራክሽን እቃዎች |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-G-0625-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-26 14:20:45 |
| Invitation Date | 2025-12-25 14:20:45 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Yebab Campus, Room 1st floor Purchase Office Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918311814 Email: mulusilaynu@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 5001, Postal Code: 5001 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Mandatory
- •Vat Registration Certificate: Mandatory
- •Other Documents: Tin No.
- •Other Documents: የውክልና ደብዳቤ
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. ዕቃው ገቢ የሚሆነው በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ግሽ አባይ /ይባብ ግቢ/ ይሲሆን ተቋሙ በሚመድበው ባለሙያ ዕቃው ጥራት ተረጋግጦ ገቢ ሲሆን ሂሳቡ በሚያቀርቡት አካውንት ቁጥር ገቢ ይሆናል፡፡ ኮሌጁ ግዥውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. ከባህር ዳር ከተማ ውጭ ያሉ ተጫራቾች (አቅራቢዎች) አሸናፊ ሲሆኑ ያሸነፉበትን እቃ ሊያቀርቡልን ስላልቻሉ ባህር ዳር ከተማ ተወካይ ያላቸው እና ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማያያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡በመሆኑም ይህን የማታደርጉ ከሆነ ከውድድር ውጭ የምትደረጉ መሆናችሁን እናሳውቃለን ፡፡
2. ከባህር ዳር ከተማ ውጭ ያሉ ተጫራቾች (አቅራቢዎች) አሸናፊ ሲሆኑ ያሸነፉበትን እቃ ሊያቀርቡልን ስላልቻሉ ባህር ዳር ከተማ ተወካይ ያላቸው እና ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማያያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡በመሆኑም ይህን የማታደርጉ ከሆነ ከውድድር ውጭ የምትደረጉ መሆናችሁን እናሳውቃለን ፡፡
