Procurement of Flourecent lamp and Electric wire 2018
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of Flourecent lamp and Electric wire 2018 |
| Description | Procurement of Flourecent lamp and Electric wire 2018 |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0071-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-28 11:20:17 |
| Invitation Date | 2025-12-27 09:03:17 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | DBU, Room G-17 db, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: ppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: 445 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: vtl
- •Vat Registration Certificate: vrc
- •Business Organization Registration Certificate: borc
- •Other Documents: tin,no,
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊ ድርጅት በተጠየቀው ዝርዝር መግለጫ (ስፔክ) መሰረት ያሸነፈውን እቃ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
ንብረቱ ወደ ንብረት ክፍል ሲገባ በባለሞያ ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
አሸናፊው ተጫራች ያሸነፋቸውን እቃዎች ዩኒቨርስቲው መጋዘን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
በስቶክ ላይ የሌለዎትን እቃ አይሙሉ፡፡
የንግድ ፈቃድዎ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎረማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ንብረቱ ወደ ንብረት ክፍል ሲገባ በባለሞያ ተረጋግጦ ገቢ የሚደረግ ይሆናል፡፡
አሸናፊው ተጫራች ያሸነፋቸውን እቃዎች ዩኒቨርስቲው መጋዘን ድረስ በራሱ ትራንስፖርት አጓጉዞ ንብረት ክፍል ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
በስቶክ ላይ የሌለዎትን እቃ አይሙሉ፡፡
የንግድ ፈቃድዎ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጭ ያስደርጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ፕሮፎረማውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
