Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline04 Nov 2024, 2:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

በኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ቢሮ ውስጥ የሚሰቀል የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ፎቶዎች ከነፍሬሙ ወርድ 60 ሳ.ሜ ቁመት 80 ሳ.ሜ የሆኑ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleበኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ቢሮ ውስጥ የሚሰቀል የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ፎቶዎች ከነፍሬሙ ወርድ 60 ሳ.ሜ ቁመት 80 ሳ.ሜ የሆኑ ግዥ
Descriptionበኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ቢሮ ውስጥ የሚሰቀል የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ፎቶዎች ከነፍሬሙ ወርድ 60 ሳ.ሜ ቁመት 80 ሳ.ሜ የሆኑ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0136-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-11-04 14:00:00
Invitation Date2024-10-31 14:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፤ ጥላሁን ገሰሰ አደባባይ፣ ሴንጅ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሃይሌ ህንጻ ግዥና ፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት, Room 4th floor procurement unit
አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

መ/ቤታችን ግዥውን በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ግዥውን አሸናፊ የሆነው አቅራቢ አሸናፊ የሆነበትን ዕቃ በጉምሩክ ኮሚሽን የእቃ ማከማቻ መጋዘን በማቅረብ በሚፈለግበት ቦታ በተጠቀሰው ዝርዝር መግለጫ/Specification/ መሠረት በመግጠም የማስረከብ ግዴታ አለበት፤በኮሚሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ቢሮ ውስጥ የሚሰቀል ፎቶ ከነፍሬሙ የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ብዛት 5 እንዲሁም የኢፌድሪ ፕሬዝዳንት ብዛት 5 በጠቅላላ ብዛታቸው 10 መሆናቸው ይታወቅ፡፡አሸናፊ ድርጅት ሁሉም ፍሬሞች ሰርቶ ከማቅረቡ በፊት አንድ ደረጃውን የጠበቀ ናሙና በማዘጋጀት ለኮሚሽኑ በመቅረብ የማጸደቅ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender