LTO-የተለያዩ የህክምና መድሀኒቶች እና እቃዎች ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO-የተለያዩ የህክምና መድሀኒቶች እና እቃዎች ግዥ |
| Description | LTO-የተለያዩ የህክምና መድሀኒቶች እና እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0481-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-29 09:00:00 |
| Invitation Date | 2025-12-27 10:33:31 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | saris around kadisco mulege building, Room third floor room number 303 A/A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 11708678 Email: mworkneh190@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: summit valid trade license
- •Vat Registration Certificate: summit vat registration certificate
- •Business Organization Registration Certificate: summit business organization registration certificate
- •Other Documents: summit taxpayers registration certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ የቅ/ጽ/ቤቱ የንብረት አስተዳደር ንብረት ክፍል መጋዘን ድረስ ማቅረብ ወይም ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡ አሸናፊ ድርጅት ለሚያቀርባቸው የህክምና እቃዎች የ6/ስድስት/ወር ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ ተጫራች ድርጅቶች አሸናፊ ሆነው ቢቀርቡ ለማቅረብ የተወዳደሩባቸውን የህክምና መድሀኒቶች እና እቃዎች ቅ/ጽ/ቤቱ የጨረታ ግምገማ ውጤት ከማሳወቁ በፊት በጨረታው የተሳተፉ ተጫራቾች በተፈለገው የጥራት እና የአገልግሎት ዘመን መሰረት የማቅረብ ብቃታቸው በባለሙያ የሚረጋገጥ ይሆናል፡፡ አሸናፊ ድርጅቶች የሚያቀርቧቸውን የህክምና መድሀኒቶች እና እቃዎች በባለሙያ ተረጋግጠው የሚገቡ በመሆናቸው በተፈለገው የጥራት እና የአገልግሎት ዘመን መሰረት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
