procurement of pluming supplies(ema)
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | procurement of pluming supplies(ema) |
| Description | ለጂምናዚም ስፖርት መስሪያ የሚዉል የብረትቧንቧ |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0595-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-30 15:13:26 |
| Invitation Date | 2025-12-29 15:13:26 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ/ወታ/አካዳሚ, Room 05 ሆለታ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 914106260 Email: zelalem007@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 84, Postal Code: 84 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዝርዝር ዕቃዎችን ለማቅረብ መወዳደር የምትፈልጉ አቅራቢ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ በሙሉ እንድታቀርቡ አካዳሚያችን በደስታ ይጋብዛል፡፡ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ስራ ፍቃድ ፣የቫት ምስክር ወረቀት ፣ቲን ነምበር እና የንግድ የምዝገባ የምስክር ረቀት ኮፒውን በEgp ማቅረብ የሚችል ,ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ,ጥራቱን የጠበቀ, :-አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርትና የጉልብት ሠራተኞች ሆለታ በሚገኘው በኢትዮጵያ ወታ/አካዳሚ ማቅረብ አለባቸው፡፡ :-አሸናፊ ድርጅቶች ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርትና የጉልብት ሠራተኞች ሆለታ በሚገኘው በኢትዮጵያ ወታ/አካዳሚ ማቅረብ አለባቸው፡፡ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው o ለተጨማሪ መረጃ፣በመ/ቤቱ ቀጥታ መስመር በስ.ቁ. 0112371548 እና 0954833849 o በማዞሪያ 0112371120 Ext.171/166 ደውሎ መጠየቅ ይችላሉ፡፡ የኢትዮጵያ/ወታ/አካዳሚ ሆ ለ ታ
