Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline02 Jan 2026, 4:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የተቋሙ ሎጎ ያረፈበት ግማሽ ሊትር የሚይዝ ፔርሙዝ፣ የተቋሙ ሎጎ ያረፈበት የስጦታ መያዥ ኪት፣ የተፈጨ ቡና እና መካከለኛ ሻንጣ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየተቋሙ ሎጎ ያረፈበት ግማሽ ሊትር የሚይዝ ፔርሙዝ፣ የተቋሙ ሎጎ ያረፈበት የስጦታ መያዥ ኪት፣ የተፈጨ ቡና እና መካከለኛ ሻንጣ ግዥ
Descriptionየተቋሙ ሎጎ ያረፈበት ግማሽ ሊትር የሚይዝ ፔርሙዝ፣ የተቋሙ ሎጎ ያረፈበት የስጦታ መያዥ ኪት፣ የተፈጨ ቡና እና መካከለኛ ሻንጣ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0395-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-02 16:00:00
Invitation Date2025-12-29 15:56:04
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መሿለኪያ አካባቢ ሴንጅ ዮሴፍ ትምህት ቤት አጠገብ ይርጋ ኃይሌ ፕላዛ ህንፃ ላይ, Room 4th floor
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordop@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions


ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን የተቋሙ ሎጐ ያረፈበት የስጦታ መያዥ ኪት የኮምሽኑን ናሙና ማየት ግዴታ ነው፡፡ ናሙናውን ያላየ ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም፡፡
እንዲሁም የተቋሙ ሎጐ ያረፈበት ግማሽ ሊትር የሚይዝ ፔርሙዝ፣ የስጦታ መያዥ መካከለኛ ሻንጣ እና የተፈጨ ቡና ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
አሸናፊው አሸናፊ የሆነበትን እቃ በናሙናው መሠረት በጉምሩክ የዕቃ ማከማቻ መጋዘን ድረስ የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
Save Tender