Procurement Of Natural Flower & Artificial Flower
Ethiopian Agricultural Authority
Tender Information
| Title | Procurement Of Natural Flower & Artificial Flower |
| Description | Goods |
| Procuring Entity | Ethiopian Agricultural Authority |
| Reference No | EAA-NCB-G-0074-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2025-12-31 14:47:02 |
| Invitation Date | 2025-12-30 14:47:02 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Infront of Africa HIbret Yotek BULDING, Room 8th Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 910050507 Email: kiyaanaf53@gemail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 31303, Postal Code: 31303 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
1. የተለያዩ ለቢሮ የሚሆኑ የተፈጥሮ አበባዎች ማለትም በቤት ውስጥ ማደግ የሚችሉ የተፈጥሮ አበባ አፈርን ጨምሮ ያደጉ ቁመታቸው አጭር ያልሆኑ መሆኑን መታወቅ አለበት፡፡ አሸናፊው ከታወቀ በኋላ በቦታው ተገኝተን አበባውንና አፈሩን ከቢሮ በሚመጡ ሠራተኞች ተመርጠው የምንረከብ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
2. ለቢሮ የሚሆኑ አንደኛ ደረጃ ጥራት ያላቸው አርተፊሻል አበቦች ሲሆን አሸናፊው ከታወቀ በኋላ በቦታው ቀርበው የሚመርጡ ሠራተኞችን የሚመረጡ መሆኑን ተገንዝባችሁ ሳንፕል በቴሌግራም መላክ አለባችሁ
-መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
2. ለቢሮ የሚሆኑ አንደኛ ደረጃ ጥራት ያላቸው አርተፊሻል አበቦች ሲሆን አሸናፊው ከታወቀ በኋላ በቦታው ቀርበው የሚመርጡ ሠራተኞችን የሚመረጡ መሆኑን ተገንዝባችሁ ሳንፕል በቴሌግራም መላክ አለባችሁ
-መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
