LOT 51: PROCUREMENT OF Electrical Supplies/2018/K
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | LOT 51: PROCUREMENT OF Electrical Supplies/2018/K |
| Description | LOT 51: PROCUREMENT OF Electrical Supplies/2018/K |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0452-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-03 15:41:26 |
| Invitation Date | 2026-01-02 15:41:26 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | saris Abo around NOC Fuel station, Room 2nd floor addis ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 014708481 Email: kalityfinanceandprocurement@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 913, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• ቅ/ጽ ቤቱ የፕሮፎርማ ሂደቱን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
• አሸናፊዉ ድርጅት ዕቃዉን በራሱ ትራንስፖርት
በማጓጓዝ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ አለበት፡፡
• አሸናፊዉ ድርጅት ደረሰኝ ከመቁረጡና ዕቃዉን ገቢ ከማድረጉ በፊት ቅ/ጽ/ቤቱ ድረስ በአካል ሳምፕሉን በማምጣት በስፔኩ መሰረት የቀረበ ስለመሆኑ ማሳየት የሚጠበቅበት ሲሆን ቀሪዎቹ ዕቃዎችም በሳምፕሉ መሰረት ገቢ የሚደረጉ ይሆናል፡፡
• ቅ/ጽ/ቤቱ የፕሮፎርማ ሂደቱን ሙሉበሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ማሳሰቢያ፡- በቸልተኝነት የሚሞሉ ዋገዎች በስህተት ነዉ ብሎ ማስተባበል ተቀባይነት የሌለዉ መሆኑ ይታወቅ፡፡