Tender Detail

Tender Details

  • Company Arbaminch University
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline14 Nov 2024, 5:00 PM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

Remark: Purchase Requisition of ሰሌክት ለወተት ላሞች ግንባት አገልግሎት የሚሆን ጨንቻ ግርጫ ምርምር ማዕከል (----)

Arbaminch University


Tender Information

TitleRemark: Purchase Requisition of ሰሌክት ለወተት ላሞች ግንባት አገልግሎት የሚሆን ጨንቻ ግርጫ ምርምር ማዕከል (----)
Description. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል የ2017 ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድና ታክስ ክሪላንስ መሆን አለበት፡፡
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0156-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-11-14 17:00:00
Invitation Date2024-11-11 16:56:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145
Arab Minch, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 945590295
Email: ppad@amu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade license
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

. ጥራቱንና የወቅቱንና የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ጨንቻ ግርጫ ምርምር ማዕከል ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡ ማሣሰቢያ ፡- በተለይ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ እና የሚያስረክቡበትን ቦታ በአፅኖት ተመልክቶ ዋጋ መሙያው ላይ መሙላት አለበት፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
Save Tender