JRMD-PR-00001 Procurement Of Fixed Asset /700
Ethiopian Roads Administration
Tender Information
| Title | JRMD-PR-00001 Procurement Of Fixed Asset /700 |
| Description | JRMD-PR-00001 Procurement Of Fixed Asset /700 |
| Procuring Entity | Ethiopian Roads Administration |
| Reference No | ERA-NCB-G-0411-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-06 10:01:50 |
| Invitation Date | 2026-01-05 10:01:50 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Near to Jimma University Stadium , Room 04 Jimma, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 13895855 Email: beletem467@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1770, Postal Code: - |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩበት የእቃ አይነት ጥራት እና ደረጃውን የጠበቀ መሆን አለበት፡፡
• ተወዳዳሪ ድርጅቶች በተጠየቀው ስፔሲፊኬሽን መሰረት በጥንቃቄ ዋጋ መሙላት አለባቸው፡፡
• አሸናፊ ድርጅቶች ዕቃውን ከማምጣታቸው በፊት በባለሙያ እንዲረጋገጥ ማድረግ አለባቸው፡፡
• አሸናፊ ድርጅቶች ዕቃው በባለሙያ ከተረጋገጠ በኋላ በአዲስ አበባ እና አካባቢው የሚገኙ አቅራቢዎች በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሜክሲኮ ዋቢ ሸበሌ ሆቴል ፊትለፊት በሚገኘው ዋና መሥሪያቤት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ሆኖም ጅማ እና አካባቢው የሚገኙ አሸናፊ ድርጅቶች በጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት ዌር ሃውስ በመቅረብ ገቢ ማድረግ አለባቸው፡፡
• ተጫራቹ የተጠየቁትን መረጃዎች አንድ ቢጎድል የማይነበብና እና ተዛማጂነት የለሌው ከሆነ ከውድድር ወጪ ይደረጋል፡፡
• ተወዳዳሪዎች የታወቀ ቋሚ አድራሻ እና የንግድ ሱቅ ያለው መሆን የሚኖርት ሲሆን ከዲስትሪክታችንም በሚቀርብለት ጥያቄ መሰረት ሳምፕል እቃ የማሳየት ግዴታ አለባቸው፡፡
• የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ጅማ መንገድ ጥገና ዲስትሪክት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡