የልብስ ማሽንና የውሃ ማጣሪያ ግዥ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | የልብስ ማሽንና የውሃ ማጣሪያ ግዥ |
| Description | የልብስ ማሽንና የውሃ ማጣሪያ ግዥ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0096-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-11-14 09:00:00 |
| Invitation Date | 2024-11-13 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire Dawa, Room 2nd floor Room.no 4 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: License in Business stream
- •Business Organization Registration Certificate: Business organization Registration Certificate
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Other Documents: Tin. number
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
