Procurement of vehicle spare part for budget year 2018 E.C/2026
Debre Birhan University
Tender Information
| Title | Procurement of vehicle spare part for budget year 2018 E.C/2026 |
| Description | Procurement of vehicle spare part |
| Procuring Entity | Debre Birhan University |
| Reference No | DBU-NCB-G-0076-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-07 12:10:07 |
| Invitation Date | 2026-01-06 12:10:07 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Tebassie, Room G-17 Debre Birehan, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116375879 Email: pppmd@dbu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 445, Postal Code: --- |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ግዥ ሊፈፀም ያወጣነው ዕቃ ዝርዝር መስፈርት መሠረት በስቶክ ከሌለዎት ዋጋ አይሙሉ፡፡
ለውድድሩ የተጠየቀውን የህጋዊነት ማስረጃዎች በሲስተሙ ላይ መለጠፍዎን እንዳለ ሆኖ ከተሰማሩበት የንግድ ዘርፍ ውጪ አይለጥፉ፡፡
እንዲገዙ የወጡት እቃዎች ለዩቨርስቲያችን አንቡላንስ በጣም አስቸኳይ ስለሆነ አሸናፊው ድርጅት እቃውን ለአገልግሎት ዝግጁ ማድረግ አለበት፡፤
ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና ዝርዝር መግለጫው/specification/ በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ ከዝርዝር መግለጫው/specification/ ውጭ ከሞሉ ያስከስሳል፡፡
ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
