Lot-15: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ከ22-30 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (BDU-Yibab Campas)
Bahir Dar University
Tender Information
| Title | Lot-15: ለ3ኛ ጊዜ የወጣ ከ22-30 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (BDU-Yibab Campas) |
| Description | ከ22-30 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Bahir Dar University |
| Reference No | BDU-NCB-NC-0737-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-11 16:01:14 |
| Invitation Date | 2026-01-10 16:01:14 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Yebab Campus, Room 1st floor Purchase Office Bahir Dar, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 918311814 Email: mulusilaynu@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 5001, Postal Code: 5001 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: ተወዳዳሪዎች የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000.00 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋብ መሆን ይጠበቅባቸውል፡፡
- •Other Documents: የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር Tin No.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ዋጋው የሚሞላው በቀን ሂሳብ ነው፡፡
ከባህር ዳር ከተማ ውጭ ያሉ ተጫራቾች ባህር ዳር ከተማ ተወካይ ያላቸው እና ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማያያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ በመሆኑም ይህን የማታደርጉ ከሆነ ከውድድር ውጭ የምትደረጉ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ከባህር ዳር ከተማ ውጭ ያሉ ተጫራቾች ባህር ዳር ከተማ ተወካይ ያላቸው እና ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማያያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ በመሆኑም ይህን የማታደርጉ ከሆነ ከውድድር ውጭ የምትደረጉ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
