urchase Requisition of ለብሄር ብሄረሰቦች ቅበላ ጥገና አገ/ት የሚሆን( የውሃ ዕቃ ለአባያ ካምፓስ)2
Arbaminch University
Tender Information
| Title | urchase Requisition of ለብሄር ብሄረሰቦች ቅበላ ጥገና አገ/ት የሚሆን( የውሃ ዕቃ ለአባያ ካምፓስ)2 |
| Description | በተየቀውን ማቴሪያል ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩ ተሞልቶ እና በቀረበው ዝረዝር መግለጫ መሠረት (መቅረብ አለበት . የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል የንግድ ፈቃድና ታክስ ክሪላንስ የ2017 ዓመት የታደሰ መሆን አለበት፡፡ |
| Procuring Entity | Arbaminch University |
| Reference No | AmU-NCB-G-0187-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-11-21 15:15:00 |
| Invitation Date | 2024-11-20 15:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145 Arab Minch, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 920567766 Email: ppad@amu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 21, Postal Code: - |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade license
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax clearance Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ጥራቱንና የወቅቱንና የገባያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ አርባ ምንጭ ዕቃ ዩኒቨርስቲ ቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል ፡፡ ማሣሰቢያ ፡-አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ጥታራቱን መሆኑን እና የሚያስረክቡበትን ቦታ በአፅኖት ተመልክቶ ዋጋ መሙያው ላይ መሙላት አለበት፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
