lot 3 የተለያዩ ላብራቶሪ እቃዎች ግዥ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | lot 3 የተለያዩ ላብራቶሪ እቃዎች ግዥ |
| Description | N/A |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0511-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-21 09:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-14 11:32:41 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | 3000, Room 1st floor dire dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 915753382 Email: maslahapple@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በክፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
