Lto - የቢሮ ጥበቃ አገልግሎት ግዥ/Procurement of security service
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | Lto - የቢሮ ጥበቃ አገልግሎት ግዥ/Procurement of security service |
| Description | የቢሮ ጥበቃ አገልግሎት ግዥ/Procurement of security service |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-NC-0548-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-22 15:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-15 13:33:29 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Saris road around kadisco mullege building, Room 3rd floor office no 303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708678 Email: mekdilegesse2006@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• ተጫራቾች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ የጥበቃ ሠራተኞችን የደንብ ልብስ እና ተያያዥ ወጪዎችን ያካተተ መሆን አለበት
• የጨረታው አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና ያሽነፈበትን ዋጋ 10% ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል፡፡
• አሸናፊ ተጫራች ድርጅት የጥበቃ አገልግሎቱን በሶስት ፈረቃ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
• የአገልግሎት ግዥው ለሁለት ዓመት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• የጨረታው አሸናፊ የመልካም ሥራ አፈፃፀም ዋስትና ያሽነፈበትን ዋጋ 10% ሲ.ፒ.ኦ በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል፡፡
• አሸናፊ ተጫራች ድርጅት የጥበቃ አገልግሎቱን በሶስት ፈረቃ የሚሰጥ ይሆናል፡፡
• የአገልግሎት ግዥው ለሁለት ዓመት መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
