ሎት 26 የሃዩንዳይ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት 26 የሃዩንዳይ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Description | ሎት 26 የሃዩንዳይ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0515-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-16 18:07:32 |
| Invitation Date | 2026-01-15 18:07:32 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ, Room 405 አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333155322 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የስራ ንግድ ፍቃድ(Valid Trade License)
- •Vat Registration Certificate: የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት(VAt Registration Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የተፈለገው መለዋወጫ እቃ የዩንዳይ TUCSON የ2012 ስሪት ስሆን የተፈለገው መለዋወጫ እቃዎች ኦሪጅናል መሆን አለበት፡፡
መ/ቤቱ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ክፍያ በተመለከተ የቀረቡ መለዋወጫ እቃዎች በተፈለገው መሰረት ኦርጅናል እና ትክክል መሆኑ በሚመለከተው የስራ ክፍል ተረጋግጦ ወደ ግምጃ ቤት ገቢ እንደሆነ ወዲያው ክፍያ ይፈጸማል፡፡
እቃዉን ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ባለው ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ይሆናል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ክፍያ በተመለከተ የቀረቡ መለዋወጫ እቃዎች በተፈለገው መሰረት ኦርጅናል እና ትክክል መሆኑ በሚመለከተው የስራ ክፍል ተረጋግጦ ወደ ግምጃ ቤት ገቢ እንደሆነ ወዲያው ክፍያ ይፈጸማል፡፡
እቃዉን ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ባለው ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ይሆናል፡፡
