የልብስ ማጠቢያ ማሽን ባለ 20K እና የውሃ ማጣሪያና ማሞቂያ ግዥ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | የልብስ ማጠቢያ ማሽን ባለ 20K እና የውሃ ማጣሪያና ማሞቂያ ግዥ |
| Description | የልብስ ማጠቢያ ማሽን ባለ 20K እና የውሃ ማጣሪያና ማሞቂያ ግዥ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0126-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-11-23 09:00:00 |
| Invitation Date | 2024-11-22 00:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Dire Dawa, Room 2nd floor Room.no 4 Dire Dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 988865738 Email: hennyfisseha@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1362, Postal Code: 3000 |
Eligibility Requirements
- •Other Documents: Tin Number
- •Valid Trade License: License in business stream
- •Vat Registration Certificate: Vat registration Certificate
- •Business Organization Registration Certificate: Business organization Registration certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
