Tender Detail

Tender Details

  • Company Bahir Dar University
  • Address , Phone: +251918783722
  • Website
  • Deadline17 Jan 2026, 11:48 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories NonConsultancyServices

Lot-19:የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (BDU-Yibab Campas) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ

Bahir Dar University


Tender Information

TitleLot-19:የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ (BDU-Yibab Campas) ለ3ኛ ጊዜ የወጣ
Descriptionከ22-30 ሰው የሚጭን የህዝብ ማመላለሻ ኮስትር ወይም ተመሳሳይ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
Procuring EntityBahir Dar University
Reference NoBDU-NCB-NC-0783-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-17 11:48:47
Invitation Date2026-01-16 11:48:47
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Yebab Campus, Room 1st floor Purchase Office
Bahir Dar, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 918311814
Email: mulusilaynu@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 5001, Postal Code: 5001

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: የታደሰ ንግድ ፈቃድ ግዴታ ነው
  • •Vat Registration Certificate: ተወዳዳሪዎች የሚሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ከብር 500,000.00 በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋብ መሆን ይጠበቅባቸውል፡፡ ቫት ተመዝጋቢ ካልሆኑና የአገልግሎት ዋጋ ከ500,000.00 በታች ቢሆንም ቫት እንደሚቆረጥ ግንዛቤ ውስጥ እንድታስገቡ
  • •Other Documents: Tin NO.
  • •Other Documents: ህጋዊ የውክልና ደብዳቤ

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ዋጋው የሚሞላው በቀን ሂሳብ ነው፡፡
ከባህር ዳር ከተማ ውጭ ያሉ ተጫራቾች ባህር ዳር ከተማ ተወካይ ያላቸው እና ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማያያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡ በመሆኑም ይህን የማታደርጉ ከሆነ ከውድድር ውጭ የምትደረጉ መሆናችሁን እናሳውቃለን፡፡ ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender