ሎት 28 የሲሊንደር ሄድ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | ሎት 28 የሲሊንደር ሄድ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
| Description | ሎት 28 የሲሊንደር ሄድ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0523-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-18 09:07:45 |
| Invitation Date | 2026-01-17 09:07:45 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ , Room ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መ/ቤት ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ , Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333155322 Email: resoursew@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ (valid trade license)
- •Vat Registration Certificate: ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት(Vat Registration Certificate)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የተፈለገው ሲሊንደር ሄድ ኦርጅናል እና አዲስ መሆን አለበት፡፡ መ/ቤቱ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ክፍያ በተመለከተ እቃው በተፈለገው መሰረት ኦርጅናል እና ትክክል መሆኑ በሚመለከተው አካል ተረጋግጦ ወደ ግምጃ ቤት ገቢ እንደሆነ ወዲያው ክፍያ ይፈጸማል፡፡ እቃዉን ማስረከቢያ ቦታ ጉምሩክ ኮሚሽን ከመስቀል አደባባይ ወደ ሳርስ በሚወስደው መንገድ ቅዱስ ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ባለው ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ይሆናል፡፡
