የመጋረጃ መስቀያ ፓይኘ ከነ ጋንቹ
Ministry of Defense
Tender Information
| Title | የመጋረጃ መስቀያ ፓይኘ ከነ ጋንቹ |
| Description | የመጋረጃ መስቀያ ፓይኘ ከነ ጋንቹ በሜትር 12 ግዥ*** |
| Procuring Entity | Ministry of Defense |
| Reference No | MOD-NCB-G-0724-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-18 09:17:00 |
| Invitation Date | 2026-01-17 09:17:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | ETHIOPIA DEFFENCE COMMAND STAFF COLLEGE, Room 006 ADDIS ABABA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 912899927 Email: tadasaagaa@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 80129, Postal Code: 80129 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የመጋረጃ መስቀያ ፓይኘ ከነ ጋንቹ በሜትር 12 ግዥ***
1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን የመጋረጃ መስቀያ ፓይኘ ከነ ጋንቹ በሜትር 12 ደረጃውን የጠበቀ በራሱ ትራንስፖርት አድስ አበባ ከተማ በመከላከያ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ 6 ኪሎ ግምጃ ቤት ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
2. መስሪያ ቤቱ ብዛቱን 20% መቀነስም መጨመርም መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
3. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
4. የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
5. ልዩ መለያ / QR Code / የታተመበት የካሽ ሬጂስተር ደረሠኝ ማቅረብ የሚችል ወይም የካሽ ሬጂስተር ማሽን ላለመጠቀሙ ወቅታዊ እና ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡