Tender Detail

Tender Details

  • Company Bahir Dar University
  • Address , Phone: +251918783722
  • Website
  • Deadline22 Jan 2026, 8:30 AM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

ለጥናት እና ምርምር አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኬሚካሎች እቃዎች ግዥ (ዋናዉ ግቢ) 08

Bahir Dar University


Tender Information

Titleለጥናት እና ምርምር አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኬሚካሎች እቃዎች ግዥ (ዋናዉ ግቢ) 08
Descriptionለጥናት እና ምርምር አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ ኬሚካሎች እቃዎች ግዥ (ዋናዉ ግቢ) 08
Procuring EntityBahir Dar University
Reference NoBDU-NCB-G-0768-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-22 08:30:00
Invitation Date2026-01-20 11:54:38
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:bahir dar university, Room 2nd procurement Office
bahir dar , Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 918088898
Email: 0918007678habetamu@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 79, Postal Code: 79

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ፡- ተወዳዳሪዎች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች ዝርዝር ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ባሉት ግቢዎች ጥራት ተረጋግጦ ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተወዳዳሪዎች የዋጋ ማስከበሪያዉን online በመሙላት ግዴታ ሲሆን በተጨማሪ ዋጋ ማቅረቢያዉ ከመከፈቱ በፊት በአካል ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በዉድድሩ ላይ አለመግባባት ቢኖር ሰነዱ ላይ በተቀመጡ መስፈርቶች እና በፌዴራል መንግሥት የግዥ አፈፃፀም በመመሪያ ቁጥር 1073/2017 ዉሳኔ የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ዩኒቨርሲቲዉ ዉድድሩን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡ ዋጋ ማቅረቢያዉ ከተከፈተ በኋላ የሚላክ ማስረጃ ተቀባይነት የሌለው መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ማንኛዉም ኬሚካሎች ወደ ዩኒቭርስቲዉ ንብረት ክፍል ገቢ ሲደረግ የአገልግሎት ጊዜያቸዉ ከሁለት (2) ዓመት ያላነሰ መሆን አለባቸዉ፡፡
Save Tender