LTO - የሴቶች መረብ ኳስ መጫወጫ ኳስ፣ መረብ እና የእግር ኳስ ልምምድ መስሪያ ኮን ግዥ
Ministry of Revenue
Tender Information
| Title | LTO - የሴቶች መረብ ኳስ መጫወጫ ኳስ፣ መረብ እና የእግር ኳስ ልምምድ መስሪያ ኮን ግዥ |
| Description | የሴቶች መረብ ኳስ መጫወጫ ኳስ፣ መረብ እና የእግር ኳስ ልምምድ መስሪያ ኮን ግዥ |
| Procuring Entity | Ministry of Revenue |
| Reference No | MoR-NCB-G-0581-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-23 11:09:21 |
| Invitation Date | 2026-01-22 11:09:21 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | Saris road around kadisco mullege building, Room 3rd floor office no 303 A.A, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 114708678 Email: mekdilegesse2006@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 21122, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ድርጅት ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በሙሉ የቅ/ጽቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ድርጅት የሚያቀርባቸው ዕቃዎች ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በዋጋ ማቅረቢያው የሚወዳደሩ ድርጅቶች የተጠየቁት ዕቃዎች እስቶክ/stock/ ሊኖራቸው ይገባል ከዚህ በተጨማሪም በማቅረቢያ ቀን ዕቃዎቹን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
- ሁሉም ዕቃዎች በተቀመጡት ዝርዝር የፍላጎት መግለጫ መሰረት መቅረብ ያለባቸው ሲሆን የቀረቡት ዕቃዎችም በባለሙያ ተረጋግጠው ገቢ የሚሆኑ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ለግዥ የተጠየቁ ዕቃዎች በተፈለገው ዝርዝር የፍላጎት መግለጫ መሰረት መቅረብ ያለባቸው ሲሆን አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት የሚያቀርባቸው ዕቃዎች በዝርዝር ፍላጎት መግለጫው መሰረት አለመሆናቸውን ባለሙያዎች ካረጋገጡ እና መስተካከል ያለባቸው ከሆነ አስተካክለው የማቅረብ ግዴታ ይኖርባቸዋል፡፡
- ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡