የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ ግዥ |
| Description | የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0228-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-11-29 11:55:00 |
| Invitation Date | 2024-11-28 17:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት አራተኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸዉ በፊት በአካል በመገኘት የመ/ቤቱን ናሙና በማየት ናሙናዉን ስለማየታቸዉ የፊርማ ማረጋገጫ መስጠት አለባቸዉ፡፡ ናሙና ያላየ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡ ያሸነፈ ድርጅት የላፕቶፕ መያዣ ቦርሳዉን በጉምሩክ ኮሚሽን የዕቃ ማከማቻ መጋዘን የማስገባት ግዴታ አለበት፡፡ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
