እንጨት የተሰራ መሀሉ ኒኬል የሆነ የኮሚሽኑ ሎጎ አና አጭር ፅሁፍ ያለበት ታጣፊ ፍሬም ግዥ/2.2/
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | እንጨት የተሰራ መሀሉ ኒኬል የሆነ የኮሚሽኑ ሎጎ አና አጭር ፅሁፍ ያለበት ታጣፊ ፍሬም ግዥ/2.2/ |
| Description | እንጨት የተሰራ መሀሉ ኒኬል የሆነ የኮሚሽኑ ሎጎ አና አጭር ፅሁፍ ያለበት ታጣፊ ፍሬም ግዥ/2.2/ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0500-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-30 00:00:00 |
| Invitation Date | 2026-01-22 15:32:09 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት, Room 4th AA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 115577711 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 2121 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade License
- •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ከእንጨት የተሠራ መሀሉ ኒኬል የኮሚሽኑ ሎጎ እና አጭር ጽሁፍ ያለው ያለበት፣ታጣፊ ፍሬም 20cmx20cm የሆኑ ተወዳዳሪዎች ተቋሙ ያቀረበውን ናሙና ማየት አለባቸው፡፡ ናሙና ያላየ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡ አሸናፊዉ ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ጉምሩክ ኮሚሽን እቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
