PR 02309 IOT Procurement of የቧንቧ እቃዎች ግዥ
Dire Dawa University
Tender Information
| Title | PR 02309 IOT Procurement of የቧንቧ እቃዎች ግዥ |
| Description | PR 02309 IOT Procurement of የቧንቧ እቃዎች ግዥ |
| Procuring Entity | Dire Dawa University |
| Reference No | DDU-NCB-G-0549-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-27 09:22:39 |
| Invitation Date | 2026-01-26 09:22:39 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | dire dawa, Room Floor 1/35 dire dawa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 254110585 Email: dduiot@ddu.edu.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 1263, Postal Code: 3000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ ባነር አቅርቦቱ የሚደረገው ድሬዳዋ ሲሆን ድርጅቱ አዋርድ ከደረሳቹ ቀን ጀምሮ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል