LOT 25 PROCUREMENT OF አጠቃላይ የመ/ቤቱን የስራ ክፍሎች ስም፣ የቢሮ ቁጥር እና የፎቅ ቁጥር የያዘ
Office Of Federal Auditor General
Tender Information
| Title | LOT 25 PROCUREMENT OF አጠቃላይ የመ/ቤቱን የስራ ክፍሎች ስም፣ የቢሮ ቁጥር እና የፎቅ ቁጥር የያዘ |
| Description | GOODS |
| Procuring Entity | Office Of Federal Auditor General |
| Reference No | OFAG-NCB-G-0027-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-12-14 14:00:00 |
| Invitation Date | 2024-12-03 13:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Lot based |
Contact Information
| Physical Address: | Flamingo, Room 2/201 Addis Ababa, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 986652092 Email: ofagit@ethionet.et |
| Mailing Address: | P.O. Box 457, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Registered trad license
- •Vat Registration Certificate: registered vat certificate
- •Valid Tax Clearance Certificate: registered tax clearance
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:;
አጠቃላይ የመ/ቤቱን የስራ ክፍሎች ስም፣ የቢሮ ቁጥር እና የፎቅ ቁጥር የያዘ ኦረደሩን በግልፅ የማያሳያችሁ ከሆነ በ0986652092 በመጠየቅ በቴሌግራም መውሰድ ትችላላችሁ
ማሳሰቢያ፡-
ሁሉም ስራዎች ከተሰሩ በኋላ በመ/ቤቱ ውስጥ በተዘጋጀው ቦታ ላይ መትከል ወይም መለጠፍን ይጨምራል፣
በሁሉም ስራዎች መደብ ላይ ማረፍ ያለበት የቀለም አይነት ጥቁር ሰማያዊ ቀለም ነው፣
ስራዎች የሚሰሩት ጥራቱን በጠበቀና በ1ኛ ደረጃ ማቴሪያል መሆን አለበት
ለሚሰሩት ስራዎች በሙሉ ናሙና ማቅረብ ያስፈልጋል፣
ሁሉም ስራዎች በተቀመጠላቸው ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ማስገባት የግድ ይላል፣
የታዘዙ ሁሉም ህትመቶች ተጠናቆ ከመውጣታቸው በፊት የማስተካከያ እርምት በአሰሪው አካል መሰጠት ይኖርበታል፡፡
