Tender Detail

Tender Details

  • Company Gambella University
  • Address newland, gambella, Ethiopia, Phone: +251924810586
  • Website
  • Deadline27 Jan 2026, 3:58 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የምግብ ቤት እና የጥገና ዕቃዎች ግዥ

Gambella University


Tender Information

Titleየምግብ ቤት እና የጥገና ዕቃዎች ግዥ
Description የምግብ ቤት እና የጥገና ዕቃዎች ግዥ
Procuring EntityGambella University
Reference NoGU-NCB-G-0009-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-01-27 15:58:48
Invitation Date2026-01-26 15:58:48
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Gambella Town-Dalkoch Primaryy School-Gambella University, Room Gambella University New Campus Admin Building Ground floor to the left side office number GF-R-010
Gambella, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 917527138
Email: addisuabebe2012@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 126, Postal Code: 0000

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade License which is renewed for 2018 E.C
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid Tax Clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certificate

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ማሳሰቢያ
• ንብረቱን ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ መጋዘን ድረስ አጓጉዘው የሚያስረክቡ መሆኑ ይታወቅ፡፡
• ዋጋ ሲሞሉ በዝርዝር መስፈርቱ እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ፡፡
• ተጫራቹ የተሰማሩበት የንግድ መስክ ተዛማጅ ካልሆነ ከውድድር ውጪ ያስደርጋል፡፡
• ተጫራቾች በአነስተኛና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን በሲስተሙ ላይ የተገለጸውን የገንዘብ መጠን ተጠቅሶ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡እንዲሁም ከማህበራት ማደራጃ የተደራጁበትን ሠርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
• ለመወዳደር የሚቀርቡ ሰነዶች በሙሉ ህጋወነታቸው የተረጋገጠ መሆን ይኖርበታል፡፡
• ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Save Tender