የተሸከርካሪ ባትር 12 V 70 Amp ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተሸከርካሪ ባትር 12 V 70 Amp ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Description | የተሸከርካሪ ባትር 12 V 70 Amp ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0576-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-28 14:30:55 |
| Invitation Date | 2026-01-27 14:30:55 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ) Ethiopia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333155322 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Valid Trade license(የዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ)
- •Vat Registration Certificate: Vat registration Certificate(የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የተፈለገውን የተሽከርካሪ ባትሪ ማስረከቢያ ቦታ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ነው፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊው ድርጅት ያቀረበው የተሽከርካሪ ባትሪ አርጅናል እና በትክክል የቀረበ መሆኑን በተቋሙ
ከሚመለከተው የስራ ክፍል ማረጋገጫ እንደተሰጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
ተጫራቾች የሚሞሉትን የባትሪ አይነት(Brand) መጥቀስ ግዴታ ነው
መ/ቤቱ ጨረታውን የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊው ድርጅት ያቀረበው የተሽከርካሪ ባትሪ አርጅናል እና በትክክል የቀረበ መሆኑን በተቋሙ
ከሚመለከተው የስራ ክፍል ማረጋገጫ እንደተሰጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
ተጫራቾች የሚሞሉትን የባትሪ አይነት(Brand) መጥቀስ ግዴታ ነው
መ/ቤቱ ጨረታውን የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
