የቦክስ ባይል ባለ ብረት እና ቦክስ ፋይል ባለ ገመድ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት)
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የቦክስ ባይል ባለ ብረት እና ቦክስ ፋይል ባለ ገመድ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Description | የቦክስ ባይል ባለ ብረት እና ቦክስ ፋይል ባለ ገመድ ግዥ(ጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት) |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0584-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-29 10:09:20 |
| Invitation Date | 2026-01-28 10:09:20 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ) የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 333155322 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
Eligibility Requirements
- •Valid Trade License: Vat registration Certificate(የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት)
- •Vat Registration Certificate: Valid Trade license(የዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ)
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
እቃውን ማስረከቢያ ቦታ የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ግራውንድ ባለው መጋዘን ነው፡፡
አሸናፊ ተጫራቾች Award ከደረሳቸው ቡኃላ ለጥራት ማረጋገጫ የሚሆን አንድ(1) ቦክስ ፋይል ባለ ብረት እና አንድ(1) ቦክስ ፋይል ባለ ገመድ ናሙና የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ አራተኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ማቅረብ አለበት፡፡
ክፍያ በተመለከተ አሸናፊው ድርጅት ያቀረበውየተፈለገውን እቃ ሙሉ በሙሉ አስረክቦ የቀረበው እቃ ትክክል እና ጥራቱን የተበቀ የቀረበ መሆኑን በተቋሙ ከሚመለከተው የስራ ክፍል ማረጋገጫ እንደተሰጠ ወዲያውኑ ክፍያ ይፈጸማል፡፡
መ/ቤቱ ጨረታውን የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡