የተፈጨ ቡና እና የክሪይስታል ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የተፈጨ ቡና እና የክሪይስታል ግዥ |
| Description | የተፈጨ ቡና እና የክሪይስታል ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0250-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-12-12 11:30:00 |
| Invitation Date | 2024-12-11 10:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ከቅ/ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
• ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
• አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን ዕቃ ጉምሩክ ኮሚሽን ዕቃ ግምጃ ቤት ድረስ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የመስሪያ ቤቱን ክሪይስታልናሙና ማየት አለባቸው፡፡ ናሙና ስለማየታቸው የፊርማ ማረጋገጫ ስለሚወሰድ ናሙና ያላየ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
-ተወዳዳሪዎች የሚወዳደሩበትን የቡና ናሙና በቶሞካ ወይም ተመሳሳይ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻ ግምገማ አያልፍም፡፡