የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 004/2018ዓ.ም ለ4ኛ ጊዜ የወጣ
Assosa University
Tender Information
| Title | የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 004/2018ዓ.ም ለ4ኛ ጊዜ የወጣ |
| Description | የጭነት መኪና ክራይ አገልግሎት ግዥ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ወንበሮች፤ሶፍት፤ኤ4 ወረቀት፤ፈሳሽ ሳሙና እና የልብስ ሳሙና፤ኦሞ፤ የፕሪተር እና የኮፕ ማሽኖች ቀለም የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች ከአዲስ አበባ ዙሪያ የመንግስት ማዕቀፍ ግዥ ዕቃ ከሚያቀርቡ ድርጅቶች እስቶር ዞሮ በመሰብሰቢ አንድ ላይ በመጫን በዩኒቨርሲቲው አዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈጸሚያ አበበ ቢቅላ ስተዶም አከባቢ በማጠራቀም ዕቃዎቹ መኪና ስሞሉ /ለአጫጫን ሚቹ ካደረጉ በኋላ/ ወደ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ንብረት ክፍል ጭኖ ዕቃዎቹን በጥንቃቄ ማድረስ ዕቃዎቹ በአግባቡ ተጭኖ መድረሱ ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያ ልፈጸሚ የሚችል አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡ ለአሸናፊ ድርጅት እያንዳንዱ ዕቃዎች ስደረደሩ መያዥ የሚችለው ቦታ እና ክብደት በመገመት ወደ ኩንታል በመቀየር በኩንታል ሂሳቢ ብዛት ክፍያ የሚፈጸሚ ይሆናል፡፡ |
| Procuring Entity | Assosa University |
| Reference No | ASU-NCB-G-0093-2018-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-01-31 17:43:12 |
| Invitation Date | 2026-01-30 17:43:12 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | ASOSSA, Room 120 ASOSSA, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 578875050 Email: PRI@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 18, Postal Code: 18 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
የደረቅ ጭነት መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ የተለያዩ ዕቃዎች ማለትም ወንበሮች፤ሶፍት፤ኤ4 ወረቀት፤ፈሳሽ ሳሙና እና የልብስ ሳሙና፤ኦሞ፤ የፕሪተር እና የኮፕ ማሽኖች ቀለም የተለያዩ የቢሮ መገልገያ ቁሳቁሶች ከአዲስ አበባ ዙሪያ የመንግስት ማዕቀፍ ግዥ ዕቃ ከሚያቀርቡ ድርጅቶች እስቶር ዞሮ በመሰብሰቢ አንድ ላይ በመጫን በዩኒቨርሲቲው አዲስ አበባ ጉዳይ ማስፈጸሚያ አበበ ቢቅላ ስተዶም አከባቢ በማጠራቀም ዕቃዎቹ መኪና ስሞሉ /ለአጫጫን ሚቹ ካደረጉ በኋላ/ ወደ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ንብረት ክፍል ጭኖ የጫኝ እና አውራጅ ጨምሮ ዕቃዎቹን በጥንቃቄ ማድረስ ዕቃዎቹ በአግባቡ ተጭኖ መድረሱ ከተረጋገጠ በኋላ ክፍያ ልፈጸሚ የሚችል አገልግሎት ግዥ ይፈልጋል፡፡ለአሸናፊ ድርጅት እያንዳንዱ ዕቃዎች ስደረደሩ መያዥ የሚችለው ቦታ እና ክብደት በመገመት ወደ ኩንታል በመቀየር በኩንታል ሂሳቢ ብዛት ክፍያ የሚፈጸሚ ይሆናል፡፡
