Tender Detail

Tender Details

  • Company Arbaminch University
  • Address , Phone: 00 00 00 00
  • Website
  • Deadline05 Feb 2026, 9:00 AM
  • magazineEGP
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

ለ7ኛ ጊዜ የወጣ ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ (Mattress) ጥራቱን የጠበቀ እና ዙሪያው በሪቫን /3//8*

Arbaminch University


Tender Information

Titleለ7ኛ ጊዜ የወጣ ለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ (Mattress) ጥራቱን የጠበቀ እና ዙሪያው በሪቫን /3//8*
Descriptionለተማሪዎች መኝታ አገልግሎት የሚውል ፍራሽ (Mattress) ጥራቱን የጠበቀ እና ዙሪያው በሪቫን ዕቃዎች ጥራቱ ን የጠበቀ መሆን ይኖርበታል የተጠየቀውን ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩ ተሞልቶና በቀረበው ዝረዝር መግለጫ መሠረት (Specification) መቅረብ አለበት የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከዉድዉጪ ያደርጋል የ2018 ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ(ታክስ ክሪላንስ) መሆን አለበት፡፡
Procuring EntityArbaminch University
Reference NoAmU-NCB-G-0398-2018-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2026-02-05 09:00:00
Invitation Date2026-01-31 13:22:01
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:Arab Minch University Main Campus, Room ሕ - 200 B-MC -3145
Arab Minch University, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 920567766
Email: ppad@amu.edu.et
Mailing Address:P.O. Box 21, Postal Code: -

Eligibility Requirements

  • •Valid Trade License: Valid Trade license
  • •Vat Registration Certificate: Vat Registration Certificate
  • •Valid Tax Clearance Certificate: Valid tax clearance Certificate
  • •Business Organization Registration Certificate: Business Organization Registration Certific

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ጥራቱንና መጠኑን በጠበቀ መልኩና ዩኒቨርስቲው በሚያቀርበው (Specification) መሠረት መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ የሆነ ድርጅት አርባ ምንጭ ዕቃ ዩኒቨርስቲ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይኖርበታል::
. ዩኒቨርሲቲዉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡. የሚቀርቡ መረጃዎች ግልፅና የሚነበቡ ያልተቆረጡ መሆን ይኖርባቸዋል ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎች ከውድድሩ ውድቅ ይደረጋሉ፡፡
Save Tender