የቢሮ ምንጣፍ ግዥ እና የማንጠፍ ስራን ጨምሮ ግዥ
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | የቢሮ ምንጣፍ ግዥ እና የማንጠፍ ስራን ጨምሮ ግዥ |
| Description | የቢሮ ምንጣፍ ግዥ እና የማንጠፍ ስራን ጨምሮ ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-G-0257-2017-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2024-12-13 11:00:00 |
| Invitation Date | 2024-12-13 08:00:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | መሿለኪያ ከቅ/ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor አዲስ አበባ, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 2559, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
-ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአሸነፈበትን ምንጣፍ ጉምሩክ ኮሚሽን ድረስ በማቅረብ በተዘጋጀው ቦታ የማንጠፍ ስራ ያከናውናል፡፡ -ግዥ ፈጻሚው ክፍያ የሚፈጽመው በተነጠፈው ካሬ ሜትር ልክ በባለሙያ ልኬት በሚሰጠው ማረጋገጫ መሠረት መሆኑ ይታወቅ፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ምንጣፍ ናሙና ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላቀረበ ተጫራች ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም፡፡
ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የምንጣፍ ቀለም፣ጥራት እና ውበት የጥራት ደረጃቸውን የጠበቀ መሆን አለበት::
የምንጣፉ ልኬት በካሬ ሜትር መሆኑ ይታወቅ