Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline14 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

የቢሮ ወለል ምንጣፍ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleየቢሮ ወለል ምንጣፍ ግዥ
Descriptionየቢሮ ወለል ምንጣፍ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0260-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-12-14 17:00:00
Invitation Date2024-12-14 11:25:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Floor
Ethiopia, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

Eligibility Requirements

  • •Vat Registration Certificate: የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት(VAT Registration Certificate)
  • •Valid Trade License: በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል(Valid Trade License)

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የቢሮ ምንጣፍ ግዥ እና የማንጠፍ ስራን ጨምሮ ዝርዝር መግለጫ • ቢሮ ውስጥ በሚገኝ ክፍል በአንድ ወጥ አነጣጠፍ የሚነጠፍ መሆን ይኖርበታል • ግዥ የሚፈፀመው በኮሚሽኑ የሥራ ክፍሎች በተነጠፈው ካሬ ሜትር ልክ ሲሆን ለቁርጥራጭ ምንጣፍ ግዥ ፈፃሚው ክፍያ የማይፈፅም መሆኑ ይታወቅ • የትራንስፖርት፣የመጫኛ እና የማውረድ እንዲሁም የማንጠፍ ስራውን ጨምሮ • ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የምንጣፍ ቀለም፣ጥራት እና ውበት የጥራት ደረጃቸውን የጠበቀ መሆን አለበት:: • ተወዳደሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የተቋሙን የምንጣፍ ናሙና ማየት ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላያ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡መለኪያው በካሬ ሜትር መሆኑ ይታወቅ፡፡
ማሳሰቢያ፡-የምጣፉን ቀለም በተመለከተ ተቋሙ በሚመርጠው የቀለም ዓይነት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ናሙና ማየት ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላየ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
መለኪያው በካሬ ሜትር ነው፡፡
Save Tender