Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline14 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Goods

ልኬቱ 58.85 ካሬሜትር የሆነ የቢሮ ምንጣፍ ግዥ እና የማንጠፍ ስራን ጨምሮ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Titleልኬቱ 58.85 ካሬሜትር የሆነ የቢሮ ምንጣፍ ግዥ እና የማንጠፍ ስራን ጨምሮ ግዥ
Descriptionልኬቱ 58.85 ካሬሜትር የሆነ የቢሮ ምንጣፍ ግዥ እና የማንጠፍ ስራን ጨምሮ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0261-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-12-14 17:00:00
Invitation Date2024-12-14 11:00:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መሿለኪያ ከቅ/ዮሴፍ ት/ቤት አጠገብ ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th floor
አዲስ አበባ, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 116733815
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

-ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
-አሸናፊ የሆነው ድርጅት የአሸነፈበትን ምንጣፍ ጉምሩክ ኮሚሽን ድረስ በማቅረብ በተዘጋጀው ቦታ የማንጠፍ ስራ ያከናውናል፡፡
-ግዥ ፈጻሚው ክፍያ የሚፈጽመው በተነጠፈው ካሬ ሜትር ልክ በባለሙያ ልኬት በሚሰጠው ማረጋገጫ መሠረት መሆኑ ይታወቅ፡፡
-ተጫራቾች የሚያቀርቡት ምንጣፍ በኮሚሽኑ የምንጣፍ ቀለም፣ጥራት እና ውበት የጥራት ደረጃቸውን የጠበቀ መሆን አለበት::
-ተወዳዳሪዎች ኮሚሽኑ የሚፈልገውን ምንጣፍ ኮሚሽኑ ድረስ በመምጣት የኮሚሽኑን ናሙና ማየት እና ናሙናውን ስለማየቱ የፊርማ ማረጋገጫ መስጠት ግዴታ ነው፡፡ -ናሙና ያላየ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡ - አሸናፊው ድርጅት የሚያቀርበው ምንጣፍ ኮሚሽኑ በመረጠው ወጥ ከለር መሆን አለበት፡፡
የምንጣፉ ልኬት በካሬ ሜትር መሆኑ ይታወቅ
Save Tender