Tender Detail

Tender Details

  • Company Ethiopian Customs Commission
  • Address , Phone: +251115577711
  • Website
  • Deadline14 Dec 2024, 5:00 PM
  • magazineEGP
  • CountryEthiopia
  • Official noticeproduction.egp.gov.et
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Sector Goods

8.00*6.80=54.4 የሆነ የቢሮ ምንጣፍ ግዥ

Ethiopian Customs Commission


Tender Information

Title8.00*6.80=54.4 የሆነ የቢሮ ምንጣፍ ግዥ
Description 8.00*6.80=54.4 የሆነ የቢሮ ምንጣፍ ግዥ
Procuring EntityEthiopian Customs Commission
Reference NoECC-NCB-G-0263-2017-PUR
Procurement MethodOpen
Submission Deadline2024-12-14 17:00:00
Invitation Date2024-12-14 11:50:00
Procurement TypeShopping
Award TypeItem based

Contact Information

Physical Address:መሿለኪያ ሰንጆሴፍ ት/ቤት አጠገብ የሚገኘው ይርጋ ኃይሌ ህንጻ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት አራተኛ ፎቅ ግዥ ክፍል, Room 4th
Addis Ababa, Ethiopia
Contact Details:Tel: +251 115577711
Email: hocrecordopr@gmail.com
Mailing Address:P.O. Box 2559, Postal Code: 1000

No specific eligibility requirements provided.

Bid Security

Amount: 0 ETB

Terms and Conditions

ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ የቢሮ ምንጣፍ ግዥ እና የማንጠፍ ስራን ጨምሮ ዝርዝር መግለጫ • ቢሮ ውስጥ በሚገኝ ክፍል በአንድ ወጥ አነጣጠፍ የሚነጠፍ መሆን ይኖርበታል • ግዥ የሚፈፀመው በኮሚሽኑ የሥራ ክፍሎች በተነጠፈው ካሬ ሜትር ልክ ሲሆን ለቁርጥራጭ ምንጣፍ ግዥ ፈፃሚው ክፍያ የማይፈፅም መሆኑ ይታወቅ • የትራንስፖርት፣የመጫኛ እና የማውረድ እንዲሁም የማንጠፍ ስራውን ጨምሮ • ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የምንጣፍ ቀለም፣ጥራት እና ውበት የጥራት ደረጃቸውን የጠበቀ መሆን አለበት:: • ተወዳደሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት የተቋሙን የምንጣፍ ናሙና ማየት ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላያ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡መለኪያው በካሬ ሜትር መሆኑ ይታወቅ፡፡
ማሳሰቢያ፡-የምጣፉን ቀለም በተመለከተ ተቋሙ በሚመርጠው የቀለም ዓይነት የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡ናሙና ማየት ግዴታ ነው፡፡ናሙና ያላየ ወደ ቀጣይ ፋይናንሻል ግምገማ አያልፍም፡፡
መለኪያው በካሬ ሜትር ነው፡፡
Save Tender